-
ጀርገን ክሎፕ የተናገረው :
"ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በጣም ፈጣን ፣ ጠንካራ እና አስገራሚ ተጫዋች ነገር ግን እሱ አንድ ችግር አለበት፣ ሊዮኔል ሜሲ "
-
ማን ያሸንፍል
Liverpool 🔴
Everton 🔵
-
🎉የ ሊቬ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ የኛ ሊቨርፑል ዲያጎ ጆታን እና ቲያጎን ካስፈረመ ቡሃላ ዉድ ከሚባሉት ክለቦች 1⃣ኛ ደረጃን ይዟል።
1. #ሊቨርፑል (£991.08m)🔝
2. ማንችስተር ሲቲ (£971.64m)
3. ባርሴሎና (£790.65m)
4. ባየር ሙኒክ (£782.06m)
5. ፒ ኤስ ጂ (£772.88m)
6. ሪያል ማድሪድ (£769.5m)
7. ቼልሲ (£760.41m)
8. ማንችስተር ዩናይትድ(£719.87m)
9. አትሌቲኮ ማድሪድ (£661.95m)
10. ቶተንሃም (£660.2m)
11. ዩቬንቱስ (£621.18m)
12. ኢንተር ሚላን (£619.59m)
13. አርሰናል (£568.76m)
14. ናፖሊ (£534.58m)
15. ብሩስያ ዶርትመንድ(£528.53m)
16. ኤቨርተን (£463.41m)
17. RB ሌፕዚዥ (£463.12m)
18. ሌስተር ሲቲ (£429.48m)
19.ኤ ሲ ሚላን (£368.91m)
20. ዎልቭስ (£352.71m)
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተስ💪
@ynwa_liverpoolfc
-
-
◥|| ክሎፕ ስለ ቅዳሜው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ የተናገረው፡
"ምርጥ ቡድን, ምርጥ አሰልጣኝ።"
"ስለ ካርሎ አንቾሎቲ የማስበው ነገር በፍፁም ሚስጥር አይደለም። እኔ እሱን እንደ ሰው እና እንደ አሰልጣኝ አይደለም የማከብረው። እውነት ለመናገር እሱ ድንቅ የሰው ልጅ ነው።
"አውቃለሁ, ለኤቨርተን መፈረሙን በሰማሁ በመጀመሪያ ቀን, [ይህን] እንዳሰብኩ 'አህ, ትክክለኛው ቀጣዮ ፈተና መስመር ለይ ነው።'
"አሁን እንደማስበው እነሱ በክረምቱ አሪፍ ቢዝነስ ሰርተዋል። በትክክል ያገኙት በጣም ብዙ ነው አስቀድመው ተጨዋቾቹ ወደ በጣም ምርጥ ቡድን መሻሻል ያስፈልጋቸዋል። በጋራ መሆን ካርሎ አንቾሎቲ ሊገነባው ለሚፈልገው በጣም ጠንካራ ቡድን በጣም ይጠቅማል።
"በአጨዋወት መንገዳቸው በጣም አልገረምም።"
◥|| ቀዮቹ በክሎፕ ስር ወደ ጉዲሰን ፓርክ ተጉዘው በታጫወቱት ባለፉት አራት ጨዋታ አንድ ጎል ብቻ ነው ያስቆጠሩት።
ይህችም ጎል ታህሳስ 2016 1-0 ያሸነፍንበት ሲሆን- በቀሪ ሶስቱ ጨዋታዎች ያለምንም ጎል ተለያይተናል።
እና አሁንም ድረስ ደጋፊዎች በዚህ ደርቢ ጨዋታ አይታደሙም, ክሎፕም ይህ ጨዋታ ለደጋፊዎች ምን ማለት እንደሆነ ሁሉም ያውቃል ብሏል።
"አሁን ለይ ሰዎች, 'ይሞክሩት እና የተለየ ያድርጉ' ይላሉ ምክንያቱም ባለፉት የተወሰኑ አመታት በማይታመን [መልኩ] በጉዲሰን ፓርክ ውጤታ አልነበርንም።"
"SHARE @ynwa_Liverpoolfc
-
አብዛኞቹ የቀዮቹ ተጨዋቾች ከሀገራት ጨዋታዎች ተመልሰው ዛሬ በሜልዉድ ልምምዳቸውን መስራት ችለዋል። 😍
"SHARE" @ynwa_Liverpooll
-
የቀዶሞ አጥቂያችን ዳንኤል ስተሬጅ በእግር ኳስ ህይወቱ ጉዳት ትልቅ ፈተና ሆኖበታል። እና ዳኒ የእግር ኳስ ህይወቱን ለማስቀጠል የቱ ያህል እርቀት እንደሚጎዝ ተናግሯል፡
"አው (ማርኮ) ሪዊስ የጠቀሰውን ተመልክቻለሁ የሆነ ቀን ያለውን 'የትኛውንም ገንዘብ እከፍላሁ ብቻ ከጉዳት ነፃ ሆኖ ለመጫወት እና በፍፁም ላለመጎዳት። እውነት ለመናገር, እኔም ተመሳሳዮን አደርጋለሁ, ) ቃለህ።"
"የትኛውንም ገንዘብ እከፍል ነበር። ለphysios ከፍተኛ ከንዘብ ከፍዬ ነበር ጤነኛ መሆን መቻሌን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ነገሮችን በሥራ ላይ ለማድረግ።
"ሰውነቴ በጥሩ ቅርፅ ለይ እንደሆነ እርግጠኛ መሆኔ, መቶ ሺህ ጊዜ ተገቢ ነው, ታቃለህ። እና አንዳንድ ጊዜ, ልታደርግ ትችላለህ, ሰአት ልታስቀምጥ, ማንኛውንም ነገር ልታደርግ ትችላለህ። ግን አንዳንድ ጊዜ እድል ነው።"
ስተሬጅ በሊቬ ቤት 160 ጨዋታ አድርጎ 67 ጎሎችን ከመረብ ለይ ማሳረፍ ችሏል።
"SHARE"@ynwa_Liverpooll
-
👉| ሊቨርፑል ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ያደረጋቸው ምርጥ ዝውውሮች የስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ። እንደ ጋዜጣው ከሆነ ፤ ባለፉት 10 ዓመታት ባሉት 20 የዝውውር መስኮቶች ሊቨርፑል €800M በማውጣት 69 ተጫዋቾችን ገዝቷል ።
👉| ፊሊፔ ኩቲንሆ ሊቨርፑል ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ካደረጋቸው ዝውውሮች ዋነኛው ነው ። ኩቲንሆ በህትመቱ ላይ ከፍተኛውን የ 10 ነጥብ ደረጃ አጊኝቷል ። ፊሊፔ ኩቲንሆ ሊቨርፑልን የተቀላቀለው ከጣሊያኑ ክለብ ኢንተር ሚላን 2013 ላይ በ €8.5M ነው ። እናም ወደ ባርሴሎና የተዘዋወረው 2018 ላይ በ €120M ነው ።
👉| ከኩቲንሆ በተጨማሪ ሮቤርቶ ፊርሚኖ [ ሆፈንየም | 2015 | €29M ] ሳዲዮ ማኔ [ ሳውዝአምፕተን | 2016 | €30M ] ሙሀመድ ሳላህ [ ሮማ | 2017 | €36.9M ] የ ቨርጅል ቫንዳይክ [ ሳውዝአምፕተን | 2018 | €75M ] እና የአሊሰን ቤከር [ ሮማ | 2018 | €65M ] አስሩ ነጥብ ውስጥ ተገምተዋል ።
@ynwa_Liverpooll
-
ሊቨርፑል ለዊልሰን የቀረበለትን የውሰት ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ቀዮቹ ከስዋንሲ ሲቲ ለሀሪ ዊልሰን የውሰት ውል የቀረበላቸው ሲሆን, ውድቅ አድርገዋል።
ዌልሳዊው ኢንተርናሽናል ነገ የሀገር ውስጥ ዝውውር መስኮት ከመዘጋቱ በፊት በጊዜአዊነት ሊቬን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል እና ከውሰቱም £1m እንደሚጠይቁ ይታመናል።
ስዋንሲዎች ከምና ብሪዊስተርን በውሰት ወስደው የተሳካን ጊዜ ማሳለፉን ተከትሎ, በዚህም የእነሱን ውሳኔ ወደ እራሳቸው መጠምዘዝ እንደሚያስችላቸው ተስፉ አድርገዋል።
"SHARE" @ynwa_liverpooll
-
📆 በ 2003 በዛሬዋ ዕለት ሊቨርፑል አምበልነትን የሚገልፅ የእጅ ጥምጣም ለስቴቭን ጄራርድ ሰጠ ።
@ynwa_Liverpooll
-
🎈"የቀረበልንን ጥያቄ ውድቅ አድርገናል!
"ክለባችን ሊቨርፑል የመሀል ተጫዋቹን ሀሪ ዊልሰን በውሰት ለመውሰድ ስዋንሲ ሲቲ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ታውቋል።"
"ይህንንም የሰሙት ደርቢ ካውንቲ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸውን ገልፀዋል።"
@Ynwa_Liverpooll
-
#መርሲሳይድ_ደርቢ_መዳረሻ_እውነታ_#1
👕 ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል
📆 ቅዳሜ ጥቅምት 07-2013
⏰ ከቀኑ 08:30
🏟 በጉዲሰን ፓርክ
📌 Abel Xavier በፖርቹጋል ወርቃማው የእግር ኳስ ትውልድ ውስጥ በሸበቶው ፀጉሩ ብዙዎች ያስታውሱታል።
📌 ዣቬር ከኤቨርተን ወደ ሊቨርፑል የተዛወረ የመጨረሻው ተጫዋች ሲሆን በመርሲሳይድ ደርቢ ታሪክ በአንድ ሲዝን ልለሁለቱም ቡድን የተጫወተ ብቸኛ ተጫዋች ነው። በ2002 ሊቨርፑል ሲያስፈርመው £750,000 ወጪ አድርጓል
📌 ከሊቨርፑል ወደ ኤቨርተን የተዛወረው የመጨረሻ ተጫዋች ደግሞ Gary Ablett ይባላል ከሁለቱም ቡድን ጋር ኤፍኤ ካፕ ዋንጫን ያገኘ ብቸኛ ተጫዋችም ነው። በ1992 ኤቨርተኖች ሲያስፈርሙት £750,000 ወጪ አድርገው ነበር።
⚽ በታሪክ ሊቨርፑል እና ኤቨርተን መካከል በተደረጉ ጫወታዎች ለሁለቱም ቡድን ጎል ማስቆጠር የቻሉት 2 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። እነሱም ዴቪድ ጆንሰን እና ፒተር ባርድስሌይ ናቸው።
@Ynwa_Liverpooll
-
ቅዳሜ የሚደረገው የ መርሲ ሳይዱ ደርቢ
🔴 ሊቨርፑል 🆚 ኢቨርተን🔵
✅ትልቅ ግምት ለ ሊቨርፑል ተሰጥቶታል!
በዚ ጨዋታ ላይ ክለባችን ሊቨርፑል የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት ተሰጥቶታል።
✅ የ ሶስቱ ተጫዋቾች ማገገም!
የማሸነፍ ግምት High አቨሬጅ የተሰጠው ክለባችን ሊቨርፑል 2ቱ የ አፍሪካውያን ኩራት የሆኑት ተጫዋቾች (ማኔ እና ማቲፕ) እና አዲሱ ፈራሚ ቲያጎ አልካንትራ ማገገማቸው።
✅ የ በረኛ ስህተት መቅረፍ!
የበረኛ ስህተት ብዙ ጊዜ የታየበት አድሪያን ሊተካ የሚችል አዲሱ የ 17 ዐመት ታዳጊ ማርሴሎ ፔትሉጋ ማስፈረማቸው ትልቅ ጥቅም አለው።
✅ ቁጥራዊ ንፅፅር!
በ መርሲሳይዱ ደርቢ እስካሁን ክለባችን ሊቬ
🏟 286 ጨዋታ
⚽️ 121 አሸነፈ
🤝 83 አቻ ሲወጡ
❌ 82 ተሸንፏል
ይህ ሚያሳየው ሊቬ የዛሬውን 287 ጨዋታ የማሸነፍ ትልቅ ግምት ይሰጠዋል።
#WE_ARE_LIVERPOOL_THIS_MEANS_MORE
✍ አዘጋጅ SEIDO @ZPROFESOR
@liverpool4321
@liverpool4321
@liverpool4321
-
👉ትናንት በተካሄዱ የአውሮፓ ነሽን ሊግ ጨዋታዎች
✅ፖርቱጋል ስዊድንን 3-0 በረታችበት ጨዋታ የሊቨርፑል ተጫዋች የሆነው #ዲያጎ_ጆታ ድንቅ ምሽትን ማሰለፍ ችለዋል።
ዲያጎ ጆታ የትናትናው ጨዋታ ያስመዘገባቸው ቁጥራዊ መረጃ
✅ 5 ሹት
✅ 2 ጎል
✅ 1 አመቻችቶ አቀበለ
✅ 3 እድል ፈጥረዋል
✅ 2 ወሳኝ ኳስ አቀብለዋል
✅ 4 ግዜ አታሎ አልፈዋል(ድሪብል)
✅ 55 ግዜ ኳስ ነክተዋል
✅ 84% ኳስ የማቀበል ብቃት
✅ 5 ኳስ ቀምተዋል
✅1 አጨናግፈዋል
✅ 4 ኳስ አድነዋል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Ynwa_liverpooll