ሊቨርፑል ለዊልሰን የቀረበለትን የውሰት ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ቀዮቹ ከስዋንሲ ሲቲ ለሀሪ ዊልሰን የውሰት ውል የቀረበላቸው ሲሆን, ውድቅ አድርገዋል።
ዌልሳዊው ኢንተርናሽናል ነገ የሀገር ውስጥ ዝውውር መስኮት ከመዘጋቱ በፊት በጊዜአዊነት ሊቬን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል እና ከውሰቱም £1m እንደሚጠይቁ ይታመናል።
ስዋንሲዎች ከምና ብሪዊስተርን በውሰት ወስደው የተሳካን ጊዜ ማሳለፉን ተከትሎ, በዚህም የእነሱን ውሳኔ ወደ እራሳቸው መጠምዘዝ እንደሚያስችላቸው ተስፉ አድርገዋል።
"SHARE" @ynwa_liverpooll