👉| ሊቨርፑል ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ያደረጋቸው ምርጥ ዝውውሮች የስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ። እንደ ጋዜጣው ከሆነ ፤ ባለፉት 10 ዓመታት ባሉት 20 የዝውውር መስኮቶች ሊቨርፑል €800M በማውጣት 69 ተጫዋቾችን ገዝቷል ።
👉| ፊሊፔ ኩቲንሆ ሊቨርፑል ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ካደረጋቸው ዝውውሮች ዋነኛው ነው ። ኩቲንሆ በህትመቱ ላይ ከፍተኛውን የ 10 ነጥብ ደረጃ አጊኝቷል ። ፊሊፔ ኩቲንሆ ሊቨርፑልን የተቀላቀለው ከጣሊያኑ ክለብ ኢንተር ሚላን 2013 ላይ በ €8.5M ነው ። እናም ወደ ባርሴሎና የተዘዋወረው 2018 ላይ በ €120M ነው ።
👉| ከኩቲንሆ በተጨማሪ ሮቤርቶ ፊርሚኖ [ ሆፈንየም | 2015 | €29M ] ሳዲዮ ማኔ [ ሳውዝአምፕተን | 2016 | €30M ] ሙሀመድ ሳላህ [ ሮማ | 2017 | €36.9M ] የ ቨርጅል ቫንዳይክ [ ሳውዝአምፕተን | 2018 | €75M ] እና የአሊሰን ቤከር [ ሮማ | 2018 | €65M ] አስሩ ነጥብ ውስጥ ተገምተዋል ።
@ynwa_Liverpooll