Обложка канала

YNWA | Liverpool FC

Mo Salah Официальный канал ✔️

YNWA | Liverpool FC

6 лет назад
Открыть в
◥|| ክሎፕ ስለ ቅዳሜው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ የተናገረው፡

"ምርጥ ቡድን, ምርጥ አሰልጣኝ።"

"ስለ ካርሎ አንቾሎቲ የማስበው ነገር በፍፁም ሚስጥር አይደለም። እኔ እሱን እንደ ሰው እና እንደ አሰልጣኝ አይደለም የማከብረው። እውነት ለመናገር እሱ ድንቅ የሰው ልጅ ነው።

"አውቃለሁ, ለኤቨርተን መፈረሙን በሰማሁ በመጀመሪያ ቀን, [ይህን] እንዳሰብኩ 'አህ, ትክክለኛው ቀጣዮ ፈተና መስመር ለይ ነው።'

"አሁን እንደማስበው እነሱ በክረምቱ አሪፍ ቢዝነስ ሰርተዋል። በትክክል ያገኙት በጣም ብዙ ነው አስቀድመው ተጨዋቾቹ ወደ በጣም ምርጥ ቡድን መሻሻል ያስፈልጋቸዋል። በጋራ መሆን ካርሎ አንቾሎቲ ሊገነባው ለሚፈልገው በጣም ጠንካራ ቡድን በጣም ይጠቅማል።

"በአጨዋወት መንገዳቸው በጣም አልገረምም።"

◥|| ቀዮቹ በክሎፕ ስር ወደ ጉዲሰን ፓርክ ተጉዘው በታጫወቱት ባለፉት አራት ጨዋታ አንድ ጎል ብቻ ነው ያስቆጠሩት።
ይህችም ጎል ታህሳስ 2016 1-0 ያሸነፍንበት ሲሆን- በቀሪ ሶስቱ ጨዋታዎች ያለምንም ጎል ተለያይተናል።

እና አሁንም ድረስ ደጋፊዎች በዚህ ደርቢ ጨዋታ አይታደሙም, ክሎፕም ይህ ጨዋታ ለደጋፊዎች ምን ማለት እንደሆነ ሁሉም ያውቃል ብሏል።

"አሁን ለይ ሰዎች, 'ይሞክሩት እና የተለየ ያድርጉ' ይላሉ ምክንያቱም ባለፉት የተወሰኑ አመታት በማይታመን [መልኩ] በጉዲሰን ፓርክ ውጤታ አልነበርንም።"

"SHARE @ynwa_Liverpoolfc