Обложка канала

YNWA | Liverpool FC

Mo Salah Официальный канал ✔️

YNWA | Liverpool FC

6 лет назад
Открыть в
ቅዳሜ የሚደረገው የ መርሲ ሳይዱ ደርቢ

🔴 ሊቨርፑል 🆚 ኢቨርተን🔵

✅ትልቅ ግምት ለ ሊቨርፑል ተሰጥቶታል!

በዚ ጨዋታ ላይ ክለባችን ሊቨርፑል የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት ተሰጥቶታል።

✅ የ ሶስቱ ተጫዋቾች ማገገም!

የማሸነፍ ግምት High አቨሬጅ የተሰጠው ክለባችን ሊቨርፑል 2ቱ የ አፍሪካውያን ኩራት የሆኑት ተጫዋቾች (ማኔ እና ማቲፕ) እና አዲሱ ፈራሚ ቲያጎ አልካንትራ ማገገማቸው።

✅ የ በረኛ ስህተት መቅረፍ!

የበረኛ ስህተት ብዙ ጊዜ የታየበት አድሪያን ሊተካ የሚችል አዲሱ የ 17 ዐመት ታዳጊ ማርሴሎ ፔትሉጋ ማስፈረማቸው ትልቅ ጥቅም አለው።

✅ ቁጥራዊ ንፅፅር!

በ መርሲሳይዱ ደርቢ እስካሁን ክለባችን ሊቬ

🏟 286 ጨዋታ

⚽️ 121 አሸነፈ

🤝 83 አቻ ሲወጡ

❌ 82 ተሸንፏል

ይህ ሚያሳየው ሊቬ የዛሬውን 287 ጨዋታ የማሸነፍ ትልቅ ግምት ይሰጠዋል።

#WE_ARE_LIVERPOOL_THIS_MEANS_MORE

✍ አዘጋጅ SEIDO @ZPROFESOR

@liverpool4321
@liverpool4321
@liverpool4321