Обложка канала

YNWA | Liverpool FC

Mo Salah Официальный канал ✔️

YNWA | Liverpool FC

6 лет назад
Открыть в
#መርሲሳይድ_ደርቢ_መዳረሻ_እውነታ_#1
👕 ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል
📆 ቅዳሜ ጥቅምት 07-2013
ከቀኑ 08:30
🏟 በጉዲሰን ፓርክ
📌 Abel Xavier በፖርቹጋል ወርቃማው የእግር ኳስ ትውልድ ውስጥ በሸበቶው ፀጉሩ ብዙዎች ያስታውሱታል።
📌 ዣቬር ከኤቨርተን ወደ ሊቨርፑል የተዛወረ የመጨረሻው ተጫዋች ሲሆን በመርሲሳይድ ደርቢ ታሪክ በአንድ ሲዝን ልለሁለቱም ቡድን የተጫወተ ብቸኛ ተጫዋች ነው። በ2002 ሊቨርፑል ሲያስፈርመው £750,000 ወጪ አድርጓል

📌 ከሊቨርፑል ወደ ኤቨርተን የተዛወረው የመጨረሻ ተጫዋች ደግሞ Gary Ablett ይባላል ከሁለቱም ቡድን ጋር ኤፍኤ ካፕ ዋንጫን ያገኘ ብቸኛ ተጫዋችም ነው። በ1992 ኤቨርተኖች ሲያስፈርሙት £750,000 ወጪ አድርገው ነበር።

በታሪክ ሊቨርፑል እና ኤቨርተን መካከል በተደረጉ ጫወታዎች ለሁለቱም ቡድን ጎል ማስቆጠር የቻሉት 2 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። እነሱም ዴቪድ ጆንሰን እና ፒተር ባርድስሌይ ናቸው።



@Ynwa_Liverpooll