የቀዶሞ አጥቂያችን ዳንኤል ስተሬጅ በእግር ኳስ ህይወቱ ጉዳት ትልቅ ፈተና ሆኖበታል። እና ዳኒ የእግር ኳስ ህይወቱን ለማስቀጠል የቱ ያህል እርቀት እንደሚጎዝ ተናግሯል፡
"አው (ማርኮ) ሪዊስ የጠቀሰውን ተመልክቻለሁ የሆነ ቀን ያለውን 'የትኛውንም ገንዘብ እከፍላሁ ብቻ ከጉዳት ነፃ ሆኖ ለመጫወት እና በፍፁም ላለመጎዳት። እውነት ለመናገር, እኔም ተመሳሳዮን አደርጋለሁ, ) ቃለህ።"
"የትኛውንም ገንዘብ እከፍል ነበር። ለphysios ከፍተኛ ከንዘብ ከፍዬ ነበር ጤነኛ መሆን መቻሌን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ነገሮችን በሥራ ላይ ለማድረግ።
"ሰውነቴ በጥሩ ቅርፅ ለይ እንደሆነ እርግጠኛ መሆኔ, መቶ ሺህ ጊዜ ተገቢ ነው, ታቃለህ። እና አንዳንድ ጊዜ, ልታደርግ ትችላለህ, ሰአት ልታስቀምጥ, ማንኛውንም ነገር ልታደርግ ትችላለህ። ግን አንዳንድ ጊዜ እድል ነው።"
ስተሬጅ በሊቬ ቤት 160 ጨዋታ አድርጎ 67 ጎሎችን ከመረብ ለይ ማሳረፍ ችሏል።
"SHARE"@ynwa_Liverpooll