🎈"የቀረበልንን ጥያቄ ውድቅ አድርገናል!"ክለባችን ሊቨርፑል የመሀል ተጫዋቹን ሀሪ ዊልሰን በውሰት ለመውሰድ ስዋንሲ ሲቲ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ታውቋል።""ይህንንም የሰሙት ደርቢ ካውንቲ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸውን ገልፀዋል።"@Ynwa_Liverpooll