-
♥️ ሀያሉ ሊቨርፑል ♥️
🔴"ስለ ሊቨርፑል ታላቅነት ለመናገር 1ዴ ብቻ #አንፊልድ_ሮድን መዞር በቂ ነው ታሪክ ሁሉን ይመሰክራል፤
♥️ የምር በጣም ትወዱታላችሁ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFD38sCn3cZr1HyX7g
https://t.me/joinchat/AAAAAFD38sCn3cZr1HyX7g
-
Liverpool ደጋፊዎች ሙሉ ጨዋታዉን ለመከታተል link ነክታችሁ JOIN በሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAFD38sCn3cZr1HyX7g
-
♥️ ሀያሉ ሊቨርፑል ♥️
🔴"ስለ ሊቨርፑል ታላቅነት ለመናገር 1ዴ ብቻ #አንፊልድ_ሮድን መዞር በቂ ነው ታሪክ ሁሉን ይመሰክራል፤
♥️ የምር በጣም ትወዱታላችሁ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFD38sCn3cZr1HyX7g
https://t.me/joinchat/AAAAAFD38sCn3cZr1HyX7g
-
-
💖 የሊቨርፑል ደጋፊዎች ለሆናችሁ 💖
📸 ይህ ስለ ሊቨርፑል ብቻ የሚወራበት የቴሌግራም ቻናል ነው ተቀላቀሉን አዳዲስ የሊቨርፑልን ዜናዎች ያገኙበታል👇👇👇👇
-
ሀርቬይ ኢሊዮት በአንድ የውድድር ዘመን የውሰት ውል ብላክበርንን ተቀላቅሏል።
ኢሊዮት አስቀድሞ በዋና ቡድኑ በክሎፕ ስር ዘጠኝ ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል ግን ባለፈው ወር እድል ማግኘቱ ነገር ቀንሷል።
የ17 አመቱ ክንፍ የዠርዳን ሻኪሪ መቆየት እና የዲዬጎ ጆታ መምጣት ተከትሎ በቡድኑ ውስጥ ለሱ ሚሆን ቦታ ስለሌ እና ወጣት ስለሆነ የመጫወት እድል ማግኘት ስላለበት ነው በውሰት የተሰጠው።
"SHARE" @YNWA_Liverpool_LFC
-
🔴ስቴቨን ጀራርድ ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው ጎል⚽️
ስቲቨን ጀራርድ🤩
@ynwa_liverpool_lfc
-
✍ የነገው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ በዳጋልዶ[ ]
🔵 በአንድ አካባቢ ሁለት አይነት ማህበረሰቦች #እድለኛ_የሆኑ_እና_እድለኛ_ያልሆኑ በሰማያዊ እና በቀይ አርማ በጎሳ ተከፋፍለው በአንድ ሰማይ ጥላ ስር ይኖራሉ፤ ታድያ እድለኛ ያልሆኑት ደግሞ ዘመናቸውን ሙሉ ሲቃጠሉ ኖረው ያለጨጓራ በፈጣሪ #ታአምር_እና_ቸርነት ብቻ የሚኖሩ ደማቅ ሰማያዊ መለያ በመልበስ የሚገኛኑበት እና የሚቃጠሉበት የለቅሶ ድንኳን የመሰለ ሲዖል የሆነ አንድ መድረክ አላቸው፤
#ሰማያዊው_ቅብ
መገኛቸውም እዚያው ነው መቃጠያቸውም እዚያው ነው #ጉዲሰን_ፓርክ
🔴 ሌላኞቹ ደግሞ ፈጣሪ የወደዳቸው ናቸው፤ እድለኛነታቸው ገደቡን አልፎ ሁሉ ጊዜ #ደስታ_ከፊታቸው_የማይጠፋ ሁሉ ጊዜ ሙሉ ተስፋን አንግበው በቀዩ ማሊያ አሸበርቀው የሚገኙበት #ምድራዊ_ገነት የሆነ መደረክ አላቸው፤ የሆነ ታዕምር ካለተፈጠረ በቀር ከዚህ መድረክ አይቀሩም፤ ምክኒያቱም ሰላማቸው ያለው እዚያ ነው ሳቃቸውም ያለው እዚያ ነው ደስታቸውም ያለው እዚያ ነው ውቡ አንፊልድ ውስጥ፤ ጥቅማቸውን ጠንቅቀው ይረዱታልና በነገው እለትም #በሰማያዊው_ቆብ ላይ ደምቀው እንደሚውሉ ያውቁታል፤ አንጀታቸውም ርሶ በደስታ መርሲሳይድን በቀይ ቀለማት ሊያሸበርቋት ዝግጅታቸው ጨርሰው ይጠባበቃሉ።
🔵 Everton 🆚 Liverpool 🔴
🗓 ነገ
⏰ ቀን 8:30
@ynwa_liverpool_lfc
-
ክለባችን ሀሪ ዊልሰንን አሰናብቷል!
ካርዲፍ ሲቲ ዌልሳዊውን የሊቨርፑል ተጫዋች ሀሪ ዊልሰንን በ1 አመት የውሰት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
@ynwa_liverpool_lfc
-
ክለባችን ከሀርቪ ኤሊዮት ጋር ሊለያይ ይችላል!
ክለባችን ከተቀላቀለ በኋላ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴን በክሎፕ ስር እያደረገ የሚገኘው ታዳጊው ሀርቪ ኢሊዮት ብላክበርን ሮቨርስን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ይፋ ሆኗል ።
በዚህም አንዲ ሮበርትሰን በካራቦ ካፕ ጨዋታ ውጪ በመሆኑ በሊቨርፑል ቤት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ካጀረገ በሊቨርፑል ቤት ሊቆይ ይችላል።
@ynwa_liverpool_lfc
-
ሰይዶ ማኔ የለቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጫዋች!
ሳዲዮ ማኔ የመስከረም የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።እንደሚታወቀው በመጀመሪያ ጨዋታ ከሊድስ ዮናይትድ ጋር በነበረ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ መባሉ የማይዘነጋ ነው።
@ynwa_liverpool_lfc
-
#በሊቨርፑል_በኩል
✅ #ሳድዮ_ማኔ እና #ቲያጎ_አልካንትራ ከኮሮና ቫይረስ አገግመው ልምምድ መስራታቸው ለሊቨርፑል በጣም ጥሩ ዜና ነው። በቀጣይ ጨዋታም እንደሚሰለፉ ይጠበቃል። ያገኘነው እድል እንድንጠቀም እና የመሀል ሜዳ የፈጠራ ብቃት እንዲጨምርልን የሁለቱም ተጨዋቾች መመለስ ይሄንን ችግር ይቀርፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
✅ በሌላ በኩል #ጆዋል_ማቲፕ ከጉዳት አገግሞ ልምምድ መስራቱም የኋላ መስመራችን ለመጠናከር ሊሰለፍ እንደሚችል እየተገለፀ ይገኛል። ነገር ግን አዲሱ ፈራሚያችን #ኮስታስ_ቲስሚካስ ከጉዳት እንዳላገገመ እና የነገ ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።
✅ የሊቨርፑል ራስ ምታት ሊሆን የሚችለው #የአሊሰን_ቤከር መጎዳት ነው። የአሊሰን አለመኖር ለሊቨርፑል በግብ ጠባቂ ሰፊ ክፍተት ሊፈጠር ይችላል። ምናልባት አድሪያን ያለውን የብቃት ችግር እና ተደጋጋሚ ስህተት የርገን ክሎፕ ሌላ ግብ ጠባቂ ማለት ኮሚሂን ኬሌሀርን ሊጠቀም ይችላል።
✅ #አሌክስ_ኦክስልድ_ቻምበርሊን አሁንም በጉዳት ምክንያት ጨዋታ ያመልጠዋል።
✅ #መሐመድ_ሳላህ 17ኛ የሊቨርፑል መቶ ጎል ያስቆጠረ ሊሆን ይችላል። እስካሁን በ 158 ጨዋታዎች ብቻ 99 ግቦች በማስቆጠር #ከሮጀር_ሀንት እና #ጃክ_ፓርኪንሰን ቀጥሎ በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ፡፡
@ynwa_liverpool_lfc
-
ክለባችን 1 ተጫዋቾች በመርሲሳይድ ደርቢ ያጣል!
ክለባችን ነገ በእንግሊዝ ፕሪሚየርለ ሊግ በመርሲሳይድ ደርቢ ከኤቨርተን ጋር ላለብን ጨዋታ 1 ተጫዋች በጉዳት አይሰለፍም።
ናቢ ኬታ በጉዳት ምክኒያት እንደማይሰለፍ እና በኮቪድ-19 ተይዘው የነበሩት ሰይዶ ማኔ እና ቲያጎ አልካንተራ ወደ ልምምድ ሲመለሱ በጉዳት ሳይሰለፍ የቀረው የነበረው ጁዋን ማቲፕም ልምምድ ተመልሷል።
@ynwa_liverpool_lfc
-
ሀርቢ ኬን በቋሚነት ወደ ባርንስሌ ተዘዋውሯል
የቀዮቹ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ከስድስት አመታት ቆይታ በኃላ የቻምፒዮንሺፑን ክለብ ተቀላቅሏል።
ኬን በ15 አመቱ ነበር ከብሪስቶል ሲቲ አካዳሚውን የተቀላቀለው እና ለዋናው ቡድን ሁለት ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል , አምና ወደ ኸል ሲቲ በውሰት ከመሄዱ በፊት በካራባኦ ዋንጫ ከኤምኬ ዶንስ እና አስቶን ቪላ ጋር።
የ21 አመቱ ከዚ ቀደም በዶንካስተር ሮቨር አስደናቂ ጊዜን ማሳለፍ ሲችል, በእዛም የ2018-19 የሊግ አንድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።
"SHARE" @YNWA_Liverpool_LFC
-
ክሎፕ አዳማ ትራዎሬን ማስፈረም ይፈልጋል
ከወደ ስፔን እየወጡ ያሉ ዘገባዎች እንደሚያሳዮት ከሆነ ክሎፕ አዳማ ትራዎሬን የማሰፈረም ፍላጎት አለው።
Mundo Deportivoን ጠቅሶ the Express እንደዘገበው ክሎፕ የክንፍ ተጨዋቹን ወደ አንፊልድ ማምጣት ይፈልጋል እና ቀዮቹ ከዎልቭስ ጋር ስምምነት ለማድረግ በቀጣይ ዝውውር በድጋሚ ሲከፈት በይፋ ጥያቄ የሚያቀርቡ ይሆናል።
ዎልቭስ ለ24 አመቱ ኮከብ ዝውውር £63m ዋጋ ይፈልጋሉ ሲል ዘግባው አክሏል።
ሊቨርፑል በክረምቱ ዝውውር ለረዥም ጊዜ ከስፔኑ ኢንተርናሽናል ጋር ስማቸው ተያይዞ ሲነሳ ነበር, ግን ባለፈው ወር የቡድን አጋሩን ዲዬጎ ጆታ አስፈርመዋል።
"SHARE" @YNWA_Liverpool_LFC
-
ሞ ሳላ የልጁን ልደት ሲያከብር። 😍
"SHARE" @YNWA_Liverpool_LFC
-
-
🔵ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል🔴
📱 ይህንን ታላቅ ጫዎታ በትክክል ለሚገምቱ 5 ሰዎች ባለ 50 ብር የሞባይል ካርድ ተዘጋጅቷል አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል አሸናፊውን ይገምቱ...👇👇👇
⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam. Please be careful, especially if it asks you for money.
-
-
#መርሲሳይድ_ደርቢ_መዳረሻ_እውነታ_#2
⚽ ተወዳጁ አሰልጣኝ #ቢል_ሻንክሊ ፣ አደም ላላና ፣ ማይክል ኦዌን ፣ ጄሚ ካራገር ፣ ሮቢ ፎውለር ፣ ስቲቭ ማክማናማን እና ኢያን ረሽ ምን እንደሚያመሳስላቸው ታውቃላችሁ?.......... ከሊቨርፑል ጋር የገነኑ ግን የኤቨርተን ደጋፊ ነበሩ
🏟 ሊቨርፑሎች አስገራሚ ድባብ የፈጠሩበት አንፊልድም መጀመሪያ የኤቨርተን ሜዳ ነበር። ሰማያዊዎቹ አንፊልድን ጥለው ነው ጉዲሰን ፓርክ የሄዱት የሚገርመው በሁለቱ ሜዳዎች መሀከል ያለው ርቀት አንድ ኪሎ ሜትር እንኳን አይሞላም (983 ሜትር)
🔵 በሁለቱ ሜዳዎች መሐል ላይ የሚታየው ሰፊ ሜዳ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ 150 አመት ያስቆጠረው Stanley Park ነው። ሊቨርፑል እዚህ ቦታ ላይ አዲስ ስታድየም ለመገንባት ጥያቄ አቅርቦ ነበር ግን ብልጦቹ አሜሪካውያን ባለሀብቶች መጡና አንፊልድን ለማስፋፋት ወስነው ዕቅዱን ውድቅ አደረጉት።
📌 እናም አንፊልድም ሳይቀየር የሊቨርፑል ዳግማ ትንሳኤ በክሎፕ አገዛዝ ብቅ አለ
👕 ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል
📆 ቅዳሜ ጥቅምት 07-2013
⏰ ከቀኑ 08:30
🏟 በጉዲሰን ፓርክ
@ynwa_liverpool_lfc