ሰይዶ ማኔ የለቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጫዋች!ሳዲዮ ማኔ የመስከረም የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።እንደሚታወቀው በመጀመሪያ ጨዋታ ከሊድስ ዮናይትድ ጋር በነበረ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ መባሉ የማይዘነጋ ነው።@ynwa_liverpool_lfc