ክለባችን 1 ተጫዋቾች በመርሲሳይድ ደርቢ ያጣል!
ክለባችን ነገ በእንግሊዝ ፕሪሚየርለ ሊግ በመርሲሳይድ ደርቢ ከኤቨርተን ጋር ላለብን ጨዋታ 1 ተጫዋች በጉዳት አይሰለፍም።
ናቢ ኬታ በጉዳት ምክኒያት እንደማይሰለፍ እና በኮቪድ-19 ተይዘው የነበሩት ሰይዶ ማኔ እና ቲያጎ አልካንተራ ወደ ልምምድ ሲመለሱ በጉዳት ሳይሰለፍ የቀረው የነበረው ጁዋን ማቲፕም ልምምድ ተመልሷል።
@ynwa_liverpool_lfc