✍ የነገው የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ በዳጋልዶ[ ]
🔵 በአንድ አካባቢ ሁለት አይነት ማህበረሰቦች #እድለኛ_የሆኑ_እና_እድለኛ_ያልሆኑ በሰማያዊ እና በቀይ አርማ በጎሳ ተከፋፍለው በአንድ ሰማይ ጥላ ስር ይኖራሉ፤ ታድያ እድለኛ ያልሆኑት ደግሞ ዘመናቸውን ሙሉ ሲቃጠሉ ኖረው ያለጨጓራ በፈጣሪ #ታአምር_እና_ቸርነት ብቻ የሚኖሩ ደማቅ ሰማያዊ መለያ በመልበስ የሚገኛኑበት እና የሚቃጠሉበት የለቅሶ ድንኳን የመሰለ ሲዖል የሆነ አንድ መድረክ አላቸው፤
#ሰማያዊው_ቅብ
መገኛቸውም እዚያው ነው መቃጠያቸውም እዚያው ነው #ጉዲሰን_ፓርክ
🔴 ሌላኞቹ ደግሞ ፈጣሪ የወደዳቸው ናቸው፤ እድለኛነታቸው ገደቡን አልፎ ሁሉ ጊዜ #ደስታ_ከፊታቸው_የማይጠፋ ሁሉ ጊዜ ሙሉ ተስፋን አንግበው በቀዩ ማሊያ አሸበርቀው የሚገኙበት #ምድራዊ_ገነት የሆነ መደረክ አላቸው፤ የሆነ ታዕምር ካለተፈጠረ በቀር ከዚህ መድረክ አይቀሩም፤ ምክኒያቱም ሰላማቸው ያለው እዚያ ነው ሳቃቸውም ያለው እዚያ ነው ደስታቸውም ያለው እዚያ ነው ውቡ አንፊልድ ውስጥ፤ ጥቅማቸውን ጠንቅቀው ይረዱታልና በነገው እለትም #በሰማያዊው_ቆብ ላይ ደምቀው እንደሚውሉ ያውቁታል፤ አንጀታቸውም ርሶ በደስታ መርሲሳይድን በቀይ ቀለማት ሊያሸበርቋት ዝግጅታቸው ጨርሰው ይጠባበቃሉ።
🔵 Everton 🆚 Liverpool 🔴
🗓 ነገ
⏰ ቀን 8:30
@ynwa_liverpool_lfc