Обложка канала

YNWA | Liverpool FC

Mo Salah Официальный канал ✔️

YNWA | Liverpool FC

6 лет назад
Открыть в
ሀርቢ ኬን በቋሚነት ወደ ባርንስሌ ተዘዋውሯል

የቀዮቹ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ከስድስት አመታት ቆይታ በኃላ የቻምፒዮንሺፑን ክለብ ተቀላቅሏል።

ኬን በ15 አመቱ ነበር ከብሪስቶል ሲቲ አካዳሚውን የተቀላቀለው እና ለዋናው ቡድን ሁለት ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል , አምና ወደ ኸል ሲቲ በውሰት ከመሄዱ በፊት በካራባኦ ዋንጫ ከኤምኬ ዶንስ እና አስቶን ቪላ ጋር።

የ21 አመቱ ከዚ ቀደም በዶንካስተር ሮቨር አስደናቂ ጊዜን ማሳለፍ ሲችል, በእዛም የ2018-19 የሊግ አንድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

"SHARE" @YNWA_Liverpool_LFC